24 September ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች እና ተማሪዎች በሙሉ Posted by ict Categories Announcement Comments 0 comment ጉዳዩ፦ የኮቪድ-19 ክትባትን ይመለከታል። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ገንደባ ከምፓስ ተማሪዎች ክሊኒክ ከቀን 14/01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮቪድ-19 ክትባትን ስለሚሰጥ፤ ክትባቱን ያልወሰዳችሁ የተቋሙ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ክትባቱን እንድትወስዱ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ያሳውቃል። Read More