ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች እና ተማሪዎች በሙሉ
ጉዳዩ፦ የኮቪድ-19 ክትባትን ይመለከታል።
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ገንደባ ከምፓስ ተማሪዎች ክሊኒክ ከቀን 14/01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮቪድ-19 ክትባትን ስለሚሰጥ፤ ክትባቱን ያልወሰዳችሁ የተቋሙ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ክትባቱን እንድትወስዱ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ያሳውቃል።
My name is endashawwolde. I'm from Ethiopia