ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በሚከተሉት የማስተርስ እና ዶክትሬት ዲግሪ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
1. College of Agriculture
• PhD Program…… (በመደበኛ መርሃ-ግብር)
√ PhD in Rural Development
√ PhD in Agricultural Economics
• MSc Programs……. (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ Animal Nutrition
√ Animal Production
√Agricultural Economics
√Agronomy
√ Plant Breeding
√ Plant Pathology
√ Soil Sciences
√ Horticulture
√Watershed Management
√ Gender and Development
√Rural Development and Planning
√Agricultural Knowledge Management and Communication (AKMC)
2. College of Natural and Computational Sciences
• PhD Program……. (በመደበኛ መርሃ-ግብር)
√ PhD in Animal Ecology and Conservation Biology
MSc Programs……. (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√Applied Microbiology
√Applied Genetics
√Zoology
√ Analytic Chemistry
√Physics with specialization
o Laser spectroscopy
o Atmospheric Physics
o Sustainable Energy and Environmental Physics
o Condensed Matter Physics
√ Football Coaching
√ Sport Management
√ Volley Ball Coaching
√ Mathematics with specialization
o Functional Analysis
o Algebra
3. College of Business and Economics: (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
• MA in Development Management
• Masters of Business Administration
• MSc in Accounting and Finance
• MSc in Economics (with specialization)
o Economic Policy Analysis
o International Economics
o Development Economics
4. College of Social Sciences and Humanity
• PhD Program……. (በመደበኛ መርሃ-ግብር)
√PhD in Teaching English Language (TEL)
• MA Programs……. (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ Teaching English as Foreign Language (TEFL)
√ Applied Linguistic and Communication
√ Socio-economic Development and Planning
√ Sociology
√ History and Heritage Management
√ Wolaiyta Language and Literature
• MSc in Climate Change and Sustainable Development
5. College of Education and Behavioral Studies
• PhD Program……. (በመደበኛ መርሃ-ግብር)
√ PhD in Educational Leadership and Policy Studies
• MA Programs……. (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ Educational Leadership and Management
√Curriculum and Instruction
√Counseling Psychology
6. College of Health Sciences and Medicine
• PhD Programs……. (በመደበኛ መርሃ-ግብር)
√ PhD in Public Health
• MSc Programs
በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር
√ MPH in General Public health
√ MPH in Epidemiology and Biostatistics
√ MPH in Reproductive Health
√ Masters in Human Nutrition
√ Masters in Medical Microbiology
በመደበኛ መርሃ-ግብር
√ Masters in Clinical Anesthesia
√ Masters in Clinical Pharmacy
√ Masters in Adult Health Nursing
7. College of Engineering (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ MSc in Thermal Engineering
√ MSc in Manufacturing Engineering
√ MSc in Power Engineering
√ MSc in Hydraulics Engineering
√ MSc in Irrigation Engineering
√ MSc in Communication Engineering
8. School of Veterinary Medicine (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ MSc in Veterinary Clinical Medicine
9. School of Informatics (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ MSc in Information Technology
10. School of Law (በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር)
√ LLM in Criminal Justice and Human Rights
∆ የማመልከቻ መስፈርቶች
=> ለሁለተኛ ድግሪ ከታወቀ ከፍተኛ የት/ት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስኮች የመጀመሪያ ድግሪ ያለው /ያላት
=> ለዶክትሬት ድግሪ፦
o ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስኮች የመጀመሪያ ድግሪ እና የሁለተኛ ድግሪ ያለው /ያላት
o የመመረቂያ ምርምር ውጤት Good እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
o ከሙያው/ዋ ጋር ተዛማጅነት ያለው እና በታወቀ የምርምር ህትመት ቦታ የታተመ ጽሁፍ (Article) ቢያንስ አንድማቅረብ የሚችል/የምትችል
o ከአምስት ገፅ ያልበለጠ የምርምር ስራ ዕቅድ ንድፈ ሃሳብ /Concept paper/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
∆የምዝገባ ጊዜ
• እስከ ጷጉሜ 03/2013 ዓ.ም
∆ የምዝገባ ቦታ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሱት ቦታዎች በስራ ሰዓት ማመልከት ይቻላል፡፡
• ወላይታ ሶዶ
o በየኮሌጆች እና ትምህርት ቤቶች ሬጅስትራር ቢሮ
o ለጤና ትምህርት መስኮች በኦቶና ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ
• ዳውሮ-ተርጫ ካምፓስ
∆ማሳሰቢያ
• አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸዉን ዋናዉንና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መቅረብይኖርባቸዋል፡፡
• የመመዝገቢያ ብር 100 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018182789 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
∆ የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽበት
ቀን…… መስከረም 07/ 2014 ዓ.ም
o የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትቀን
oቦታ በዋናው ግቢ እና ለጤና ትምህርት አመልካቾች በኦቶና ካምፓስ
• ያለፉ አመልካቾች የፈተና ውጤት በተገለፀ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
• በስፖንሰር ለሚማሩ አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት በተቀመጠው ቅፅ መሰረት
ስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ እና በቀጣይ ለሚወጡ መረጃዎች
• የዩኒቨርሲቲውን ድህረ ገፅ በwww.wsu.edu.et ወይም የፌስ ቡክ አድራሻ (Wolaita Sodo University) መመልከት ይቻላል፡፡
• ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስራር ዳይሬክቶሬት (+251-5514325) ወይም ድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት (+251-5512466) ደውሎ መረጃ ማግኘት
ይቻላል፡፡
Tag:education-news